Edget Primary and Middle School
Announcement በቅዳሜ ማጠናከሪያ ትምህርት ዙሪያ ከተማሪ ወላጅ ጋር የተደረገ ውይይት!

በቅዳሜ ማጠናከሪያ ትምህርት ዙሪያ ከተማሪ ወላጅ ጋር የተደረገ ውይይት!

24th October, 2024

ጥቅምት 8፣ 2017 ዓ.ም በት/ቤቱ ከተማሪ ወላጅ ጋር የተደረገ ውይይት!


       በእለቱም የት/ት ቤቱ አመራሮች እና ወላጆች በተገኙበት የት/ቤቱ ዋና ር/መ/ር አቶ ግርማ ኦላኒ ባስጀመሩት ውይይት የተለያዩ ሀሳቦች እንዲሁም ጥያቄዎች ተነሰተዋል በዋናነትም የትኩረት ነጥብ የሆነው የተማሪዎች የቅዳሜ ት/ት ማጠናከሪያ ማስጀመሪያና ስለ ቀጣይ አካሄድ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ በመግባባት ውይይቱ ተጠናቋል።  


.

Copyright © All rights reserved.

Created with