Edget Primary and Middle School
Announcement የቅዳሜ ትምህርት አጀማመር በእድገት አንደኛ እና መካከለኛ ትምህርት ቤት ጥቅምት 9፣ 2017 ዓ.ም

የቅዳሜ ትምህርት አጀማመር በእድገት አንደኛ እና መካከለኛ ትምህርት ቤት ጥቅምት 9፣ 2017 ዓ.ም

24th October, 2024

       ቀደም ሲል እንደተገለጸው ት/ት ቤቱ ከተማሪ ወላጅ ጋር ባደረገው ውይይት መሰረት በቀን 09/02/2017 ዓ.ም የ 2017 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የቅዳሜ ት/ት በ ት/ቤቱ መጀመሩን በታላቅ ደስታ እንገልጻለን። በዚህም አጋጣሚ ት/ቤቱ ለተማሪዎች መልካም የት/ት ዘምን እንዲሆን ይመኛል። 

.

Copyright © All rights reserved.

Created with